News and Events
News
የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና አገልግሎት
መጠን ያለፈ ውፍረት ቅርጽን ከማበላሽት ባሻገር ለብዙ የጤና ማጣት ችግሮች ተጋላጭ ያደርጋል::
መጠን ያለፈ ውፍረት ቅርጽን ከማበላሽት ባሻገር ለብዙ የጤና ማጣት ችግሮች ተጋላጭ ያደርጋል::
ምሳሌ
- Cholesterol
 - High B/P
 - Heart dis
 - Type II DM
 - Obstructive sleep apnea
 - Non-alcohol fatty liver
 - strea gravidarum
 
ዕድሜ ሲገፋ ሰው በቀላሉ ይወፍራል
የአመጋገብና ውፍረት ተያያዥነት ግልጽ ነው
ጤናማ አመጋገብንና የአካል እንቅስቃሴን አመጣጥኖ መጓዝ ቅርጽን ጠብቆ በጤና ለመኖር አስፈላጊ እርምጃዎች ናቸው :: ስለዚህ ለቁመትዎ ተመጣጣኝ የሆነ ክብደት ቅርጾንም በጤንነትዎንም ጠብቀው ለመኖር አስፈላጊ ነው:: ይህ ሳይሆን ቀርቶ ከመጠን ባለፈ ውፍረት ከተቸገሩ የሚቻልባቸው 3ቱ አማራጭ መንገዶች በባለሞያ እየታገዙ:-
- አመጋገብን ማስተካከል
 - የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ
 - በቀዶ ህክምና ውፍረትን መቀነስ
 
ከላይ በተጠቀሱት አማራጮች ውጤታማ ለሚሆኑት ደግሞ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ድርሻ የሚከተለው ይሆናል
- ተለጥጦ የቀረን ቆዳና ቀሪ ስብ በማስወገድ ቅርጽን ማስተካከል፣
 - ዕድሜ መግፋት እንዲሁም በወሊድ ምክንያት፣ በጡት፣ በሆድ፣ በክንድና ታፋ እንዲሁም በፊት ላይ የሚከሰቱትን ያልተፈለጉ ለውጦች ማስተከካል ብሎም ወደ ቀድሞ ገጽታቸው መመለስ
 
የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና የማስተካከያ መንገዶች
- ቀዶ ህክምና በማድረግ
 - መርፌ በመውጋት
 - ስብን በቀዳዳ ስቦ በማውጣት
 
በኘላስቲክ ቀዶ ህክምናው ውጤታማ መሆን የሚችሉት እነማን ናቸው?
- ውፍረት የቀነሱና እንደቀነሱ ለመቀጠል ዝግጁነት ያላቸው
 - በዕድሜ ምክንያት ወይም ያለዕድሜያቸው የቆዳ መለጠጥ ያጋጠማቸው
 
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በስልክ ነፃ የማማከር አገልግሎት ለማግኘት
+251 970 088870
ማክሰኞ
- ጠዋት ከ 4-6
 - ከሰዓት ከ 8-10
 
- ጠዋት ከ 4-6
 - ከሰዓት ከ 8-10
 
 
    
                    
                  